የአዲስ አበባ ንግድ ስራዎች ድርጅት
Addis Ababa Business Trading Enterprise

  • Sine Up Now
  • መግቢያ
  • ስለእኛ
    • የዋና ስራ አስኪያጅ መልዕክት
    • የተቋሙ ታሪክ
    • ተልዕኮ፣ራዕይና እሴቶች
    • ስልጣንና ተግባር
    • ተቋማዊ መዋቅር
    • ሃላፊዎችና ዳይሬክተሮች
    • አግኙን
  • ዜና እና ሚዲያ
    • ትኩስ ዜናዎች
    • ፎቶዎች
    • ቪዲዎች
  • ማስታወቂያ
    • ማስታወቂያዎች
    • ክፍት የስራ ቦታ
    • ጨረታዎች
  • መረጃዎች
    • አዋጆች
    • መመሪያዎች
    • ሰነዶች
    • ጥናቶች
  • አግኙን
  1. Home
  2. About Us

Power & Duties

  1. Home
  2. Message

የድርጅቱ ስልጣንና ተግባር

  • የተመረጡ የግብርና እና የኢንዱስትሪ ምርቶችንና መሠረታዊ ሸቀጦችን ከአገር ውስጥ እና ከውጭ አገር በቀጥታ ከአምራች ወይም እንደ አስፈላጊነቱ ከአከፋፋይ በተመጣጣኝ ዋጋ ገዝቶ በማሰራጨት በከተማ ውስጥ ገበያን ማረጋጋት፤
  • የሰብል፤ አትክልት እና ፍራፍሬ ምርቶችን በተመረጠ አኳኋን ማምረት፣ ማስመረት፤ መግዛትና ማሰራጨት፤ ክምችት መያዝ፤ በከተማ ውስጥ ለሚገኙ የተቋሙ መሸጫ ሱቆች፤ ሸማች ሕብረት ሥራ ማህበራት እና ለተመረጡ የህዝብ አገልግሎት ለሚሰጡ ተቋማት ማቅረብ፤
  • በወቅታዊ የገበያ መረጃ ላይ ተመስርቶ ከየክልሉ የግብርና እና መሰረታዊ ሸቀጦች ግዥን መፈፀምና መሸጥ፤
  • ከሀገር ውስጥና ከው›ጭ ሀገር ለንግድ የሚውሉ የተለያዩ ግዥዎችን ይፈጽማል፤ ይሸጣል፤
  • በከተማው ዳርቻ እና በአጎራባች ክልል የአርሶ አደሩ የማምረት ፍላጎት እንዲያድግ ለግብርና ምርቶች አስተማማኝ ገበያ እንዲፈጠር እገዛ ማድረግ፤
  • የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን በሚሰጠው አቅጣጫ መሠረት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ተደራሽ፤ ተወዳዳሪና አትራፊ ሆኖ እንዲንቀሳቀስ እገዛ የሚያደርጉለትን የሰው ሃብት ማሟላት፤
  • የቴክኖሎጂና ዘመናዊ ሥራ አመራር ግብዓቶችን ለማግኘት የሚያስችለው ኢንቨስትመንት መሳብም ሆነ በኢንቨስትመንት ላይ መሳተፍን ጨምሮ ጥናት በማካሄድ ሲፈቀድ ተግባራዊ ማድረግ፤
  • የከተማ አስተዳደር ካቢኔ ሲፈቅድ ቦንድ መሸጥ፣ ዋስትና ማስያዝ፣ ከሀገር ውስጥ የገንዘብ ምንጮች የብድር ውል መደራደርና ሲፈቀድ መፈራረም፤
  • ዓላማውን ከግብ ለማድረስ የሚረዱ ሌሎች ተዛማጅ ሥራዎችን መሥራት፡፡
  • ስለእኛ

    Logo
    የአዲስ አበባ ከተማ የሀገሪቱ ርዕሰ መዲና፣ የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ እና የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎችና ዓለ... Read More

    ለፈጣን መረጃ

    • መግቢያ
    • ስለእኛ
    • ዜናዎች
    • ማስታወቂያ
    • አግኙን

    በዚህ ያግኙን

    • ፒያሳ እሪበከንቱ
    • ከኢትዮ ሴራሚክስ ወረድ ብሎ
    • EMA Tower 16ኛ ፎቅ
    • ስልክ: +251967686058/51
    • ኢሜል: aabtradingenterprise@gmail.com

    © 2025 AABET. All Rights Reserved

    Social Midea